Utility Services The main services provided by the Utility v የውሃ ብክነት እና ሲስተም ቁጥጥር ሥራ የማከናወን አገልግሎት መስጠትv የከፍተኛ መስመር ጥገና የማከናወን አገልግሎት መስጠትv ፍትሃዊ የውሀ ስርጭት ለተጠቃሚው መስጠትv የመለስተኛ መጋቢ መስመር ዝርጋታ ማከናወንv የአዲስ መስመር ቅጥያና ማዛወሪያ አገልግሎት መስጠትv የመስመር ማሻሻያ አገልግሎት መስጠት v የመስመር ጥገና አገልግሎት መስጠትv የቆጣሪ ምርመራ አገልግሎት መስጠትv የውሃ ብክነት ምርመራ አገልግሎት መስጠትv የአገልግሎት ሂሳባቸውን ያልከፈሉ ደንበኞችን አገልግሎት ማቋረጥና መልሶ የመቀጠል ሥራ የማከናወን አገልግሎት መስጠትv የአገልግሎት ሂሳብን የመሰብሰብ ስራ መስራት Our promise to our customers በቻርተሩ በተቀመጠው የአገልግሎት አሠጣጥ ስታንዳርድ መሠረት ለዜጎች አገልግሎት እንሰጣለን፤ምንጊዜም በማያቋርጥ የለውጥ መንፈስ ተገልጋዮቻችንን ለማርካት ተግተን እንሰራለን፣ወቅታዊ፣ ትክክለኛ፣ ተገቢ እና ተደራሽነት ያለው የመረጃ አገልግሎት እንሰጣለን፣ቀልጣፋ፣ ወጪ ቆጣቢ፣ ውጤታማና ብቃት ያለው አገልግሎት ለመስጠት ያለማቋረጥ ጥረት እንደርጋለን፣ዜጎች በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚሰጡንን ግብረመልስና አስተያየቶችን እንደግብአት ወስደን ለአገልግሎት ማሻሻያ እንጠቀምባቸዋለን፣አዳዲስ ዘመናዊ አሠራሮችንና ምርጥ ተሞክሮዎችን በመጠቀም ሥራዎቻችንን እናሻሽለን፣ሠራተኞቻችን ዜጎችን ሲያስተናግዱ ቅሬታ ካላቸው ወይም እርካታ ካላገኙ ወደሚቀጥለው ሀላፊ በመሄድ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ለዜጎች ያሳውቃሉ፣ተገልጋዮችን በአክብሮት፤ በፍትሀዊነትና ያለአድሎ እናገለግላለን፤ ምንጊዜም ቀልጣፋ፣ ትሁት፣ ተባባሪና ተገቢውን ሥነ ምግባር የተላበሰ አገልግሎት እንሰጣለን፣የኪራይ ሰብሳቢነት/የሌብነት አመለካከት እና ተግባርን አጥብቀን እንታገላለን፡፡ትኩረት ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች(ሴቶች፣ ኅጻናት፣ አካል ጉዳተኞች፣ አረጋውያን ወዘተ) ልዩ ትኩረት ሰጥተን እናገለግላለን፡፡የከርሰ ምድር ውሃን ከብክለት እንከላከላለን!ትክክለኛ፣ ሀቀኛ፣ ከስህተት እና ከአድልዎ የጸዳ ፈጣንና ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት እንሰጣለን!ዜጎችን በአክብሮት፣ በትህትናና በቅንነት እናስተናግዳለን፣ሁሌም ለጥራት እንተጋለን!ከተገልጋዮች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች፣ አቤቱታዎች፣ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን!መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን እንተጋለን!ለሰጠናቸው አገልግሎቶችና ለወሰናቸው ውሳኔዎች ተጠያቂዎች እንሆናለን!ላስቀመጥናቸው እሴቶች እንገዛለን! Citizen Chapter Manual Download