Utility Services

The main services provided by the Utility

v የውሃ ብክነት እና ሲስተም ቁጥጥር ሥራ የማከናወን  አገልግሎት መስጠት

v የከፍተኛ መስመር ጥገና  የማከናወን  አገልግሎት መስጠት

v ፍትሃዊ የውሀ ስርጭት ለተጠቃሚው መስጠት

v የመለስተኛ መጋቢ መስመር ዝርጋታ ማከናወን

v የአዲስ መስመር ቅጥያና ማዛወሪያ አገልግሎት መስጠት

v የመስመር ማሻሻያ አገልግሎት መስጠት

  • v የመስመር ጥገና አገልግሎት መስጠት

    v የቆጣሪ ምርመራ አገልግሎት መስጠት

    v የውሃ ብክነት ምርመራ አገልግሎት መስጠት

    v የአገልግሎት ሂሳባቸውን ያልከፈሉ ደንበኞችን አገልግሎት ማቋረጥና መልሶ የመቀጠል ሥራ የማከናወን አገልግሎት መስጠት

    v የአገልግሎት ሂሳብን የመሰብሰብ  ስራ መስራት

Our promise to our customers

  • በቻርተሩ በተቀመጠው የአገልግሎት አሠጣጥ ስታንዳርድ መሠረት ለዜጎች አገልግሎት እንሰጣለን፤
  • ምንጊዜም በማያቋርጥ የለውጥ መንፈስ ተገልጋዮቻችንን ለማርካት ተግተን እንሰራለን፣
  • ወቅታዊ፣ ትክክለኛ፣ ተገቢ እና ተደራሽነት ያለው የመረጃ አገልግሎት እንሰጣለን፣
  • ቀልጣፋ፣ ወጪ ቆጣቢ፣ ውጤታማና ብቃት ያለው አገልግሎት ለመስጠት ያለማቋረጥ ጥረት እንደርጋለን፣
  • ዜጎች በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚሰጡንን ግብረመልስና አስተያየቶችን እንደግብአት ወስደን ለአገልግሎት ማሻሻያ እንጠቀምባቸዋለን፣
  • አዳዲስ ዘመናዊ አሠራሮችንና ምርጥ ተሞክሮዎችን በመጠቀም ሥራዎቻችንን እናሻሽለን፣
  • ሠራተኞቻችን ዜጎችን ሲያስተናግዱ ቅሬታ ካላቸው ወይም እርካታ ካላገኙ ወደሚቀጥለው ሀላፊ በመሄድ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ለዜጎች ያሳውቃሉ፣
  • ተገልጋዮችን በአክብሮት፤ በፍትሀዊነትና ያለአድሎ እናገለግላለን፤
  •  
  • ምንጊዜም ቀልጣፋ፣ ትሁት፣ ተባባሪና ተገቢውን ሥነ ምግባር የተላበሰ አገልግሎት እንሰጣለን፣
  • የኪራይ ሰብሳቢነት/የሌብነት አመለካከት እና ተግባርን አጥብቀን እንታገላለን፡፡
  • ትኩረት ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች(ሴቶች፣ ኅጻናት፣ አካል ጉዳተኞች፣ አረጋውያን ወዘተ) ልዩ ትኩረት ሰጥተን እናገለግላለን፡፡
  • የከርሰ ምድር ውሃን ከብክለት እንከላከላለን!
  • ትክክለኛ፣ ሀቀኛ፣ ከስህተት እና ከአድልዎ የጸዳ ፈጣንና ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት እንሰጣለን!
  • ዜጎችን በአክብሮት፣ በትህትናና በቅንነት እናስተናግዳለን፣
  • ሁሌም ለጥራት እንተጋለን!
  • ከተገልጋዮች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች፣ አቤቱታዎች፣ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን!
  • መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን እንተጋለን!
  • ለሰጠናቸው አገልግሎቶችና ለወሰናቸው ውሳኔዎች ተጠያቂዎች እንሆናለን!
  • ላስቀመጥናቸው እሴቶች እንገዛለን!
  •  

Citizen Chapter Manual

English
Scroll to Top