የቦርድ አባላት ይተዋወቁ አቶ ሃርቢ ቡህ ዋርሳሜ የቦርድ ሊቀ መንበር ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባና የድሬዳዋ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሃርቢ ቡህ ዋርሳሜየቦርድ ሊቀ መንበር አቶ ኑረዲን አብደላ የቦርድ አባል የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና፣ ውሃ፣ ማዕድን እና ኢነርጅ ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር መሀመድ ሙሴ ኦስማን የቦርድ አባል የድሬዳዋ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ፅጌረዳ ክፍሌ የቦርድ አባል የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር ጀማል ኢብራሂም የቦርድ አባል የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱ መሀመድ የቦርድ አባል የድሬዳዋ አስተዳደር አካባቢ፣ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ኃላፊ ኢንጅነር ኡመር ዱአሌ የቦርድ አባል የድሬዳዋ አስተዳደር ኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ